Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አካሄዴን ጌታ — ኤልሳ ጌታቸው

አካሄዴን ጌታ እንደቃልህ አቅና

ፀጋህ ይደግፈኝ ደካማ ነኝና

ቃልህ እጅግ የነጠረ ነው

እንክርዳድን ከስንዴ የሚለይ ነው (፪x)