Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አኬል ዳማ — ታምራት ሃይሌ

አኬልዳማ፦(፬x) የደም ምድር

እግዚአብሔር ያስብሽ በርሱ ፍቅር

አኬልዳማ፦(፬x) የደም መሬት

እግዚአብሔር ያስብሽ በምህረት