Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አቅም ስጠኝ እና — ዮሐንስ ግርማ

አቅም ስጠኝና አብዝቼ ልውደድህ

መቼም ልጥግብህ አልል አንተ አትጠገብም

ሰው ቢያንገራግር እስከሚገባው ነው

የበራለት ለታ ለወጣት የሚያስቸግር

ፍቅርህ እጂግ ብርቱ ነው

ከጥዋት አንስቶ እስከሚመሽ ድረስ

ከምሽት አንስቶ እስከንጋት ድረስ

ብትወደር አትጠገብም (፫x)