Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አላገኘሁም ፈልጌ — ቃልኪዳን ጥላሁን

አላገኘሁም ፈልጌ ፈልጌ

ለአንተ የምሰጠውን መስዋት አድርጌ (፪x)

እራሴን ሰውነቴን መሰዊያው ላይ ላኑርልህ አሃሃ

ቅድስና ደስ የሚያሰኝ ሕያው መስዋት

ይሁንልህ ይሁንልህ (፪x)