Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አላለቅስም — ተመስገን ማርቆስ

ዛሬም ለቅሶ ዋይታ ዋይታ

የዚህ ምድር ኑሮ የለውም እርካታ

ጊዜው ሲደርስ ያኔ መምጫው የጌታዬ

ፊት ለፊቴ ሳየው እርሱ ነው ደስታዬ (፪x)