Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አላማዬ — ሶፍያ ሽባባ

አላማዬ አይደለም እራስን ማስከበር

አላማዬ አይደለም ለታይታ መቅረብ

አላማዬ አይደለም ከፍ ብሎ መታየት

አላማዬ አይደለም በዓለም ታዋቂነት