Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አላቆምም ምሥጋና — ቤተልሔም ታምራት

ኣላረግክም ብየ ኣላማርርህም

ደግሞ በሁኔታ ምስጋና ኣላቆምም

‘ዘምርልሃለው ሁሌ ጠዋት ማታ

እቀኝልሃለው የሂወቴ ጌታ (2)

ቢሞላ ደግሞ ባይሞላ

ቢሳካ ደግሞ ባይሳካ