Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አላይም የኋላ — ኤፍሬም ዳኜ

እግዚአብሔር አዋቂ ነው (፪x)

ያለውን ሊፈጽም ለሁሉም ጊዜ አለው

ለአንተም ጊዜ አለው ለአንቺም ጊዜ አለው

ለእኔም ጊዜ አለው ለሁሉም ጊዜ አለው