Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አልችልበትም — ኤፍሬም ዓለሙ

ስለማልችል ያለ አንተ መኖር

አትሂድብኝ ባክህ ጌታ ሆይ

እኔስ ያለ አንተ አልችልምና

ችላ አትበለኝ ክብሬን ክብሬ ነህና