Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አለ ገና — ዳግማዊ ጥላሁን

ጀግና ነኝ የሚል ስንት የጦር አዝማች

ምነው ተገኘ ከአፈር በታች

ንጉሠ ነገሥት የይሁዳ አንበሳ

እየሱሴማ ሞት ድል የነሳ

አለ ገና እንደከበረ

አለ ገና እንደተፈራ