አለ ጌታዬ
Ale Gietayie
2014 · ትራክ 1 · 5:40 · አማርኛ
ቁጥር 1 · Verse 1
ትላንት የረዳኝ በዙፋኑ ላይ
ተቀምጦ አለ በሰማይ (፪x)
አዝማች · Chorus
አለ ጌታዬ አለ
አለ አምላኬ አለ
አለ ጌታዬ አለ
አለ አምላኬ አለ
ቁጥር 2 · Verse 2
ግራ ግብት ሲለኝ
ሰልፉ በርትቶ ሲያይልብኝ
ልቤን በእግዚአብሔር ላበርታ
አለ እያልኩኝ ጌታ
አዝማች · Chorus
አለ ጌታዬ አለ
አለ አምላኬ አለ
አለ ጌታዬ አለ
አለ አምላኬ አለ
ቁጥር 3 · Verse 3
አንተ ካለህልኝ በዘመኔ
ሌላ ምን ያሻኛል ለኔ (፬x)
ከምችለው በላይ እንዳልፈተን
ይጠብቃል ዙሪያዬን
እንደፈቃዱ ደግሞ በጊዜዉ
ያዘጋጅልኛል መውጫዉን
አዝማች · Chorus
አለ ጌታዬ አለ
አለ አምላኬ አለ
አለ ጌታዬ አለ
አለ አምላኬ አለ
ቁጥር 4 · Verse 4
አንተ ካለህ ይበቃል
አንተ ካለህ (፬x)
አዝማች · Chorus
አለ ጌታዬ አለ
አለ አምላኬ አለ
አለ ጌታዬ አለ
አለ አምላኬ አለ
ቁጥር 5 · Verse 5
አንተማ ለእኔ ማምለጫ መሸሸጊያ መከለያዬ
አንተማ ለእኔ ዕድሌ ፈንታዬ መኖሪያዬ
አንተ ካለህልኝ በዘመኔ
ሌላ ምን ያሻኛል ለኔ (፬x)
ምንጭ፦ ግጥሙ በ WikiMezmur ማኅበረሰብ የተገለበጠ ነው። የግጥሙ መብት የደራሲው ነው — የመብት ጥያቄ