Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አለ ከእኔ ጋር — ኬፋ ሚደቅሳ

በቃልህ ኖራለሁ ቃልህን አምናለሁ (አምናለሁ)

ካሰብክልኝ ታድያ ለምን እሠጋለሁ (ለምን እሰጋለሁ)

እራሴን ጠብቄ ማኖር ስለማልችል (ስለማልችል)

ተመካሁ በጌታ ሁሉን በምትችል (፪x)