Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አልገፋ ያለውን ቀን — አውታሩ ከበደ

አልገፋ ያልውን ቀን

ክንድህ ገፍቶት አሻገርከኝ

ሁሉን ችዬ በአንተ አለፍኩ

መቸገሬን አስረሳኸኝ

ማን ልበልህ ምን ልበልህ

ምላሽ አጣሁ ጌትዬ የምከፍልህ አዎ

ዝቅ ብዬ ክብሬን ጥዬ

ልስገድልህ ጌታዬ ተዋርጄ (፪x)