Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አልልም — ሳምራዊት ሲዛር

እንዴት ይሆናል አልልም በቃ

ድንግል ፀንሳ ወልዳለች ለካ

እንዴት ይሆናል አልልም እኔ

ታምራት ህን ስላየው ባይኔ

አስቀድሜ ፅድቅህን ስፈልግ

አስቀድሜ መንግስትህን ስሻው