Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ዓለም በቃኝ — አውታሩ ከበደ

በዚህ ዓለም በዚህ ምድር ላይ

አዲስ ነገር አዲስ ነገር የለም ከኢየሱሴ በላይ

በዚህ ዓለም በዚህ ምድር ላይ

ሌላው ነገር አያስደንቀኝም ከኢየሱስ በላይ

በቃ ጌታ አለኝ

በቃ ተቀበለኝ በቃኝ