Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አልመለስም — ተፈራ ነጋሽ

የከበረውን ከተዋረደው ለይቼ

ዐይኔ ተገልጦልኝ አምላኬ ያየልኝን አይቼ

ለሕያው ተስፋ ተለይቼያለሁ ወስኜ

ንቄ ትቼዋለሁ ዓለማዊነትን ጨቅኜ

በእውነት ተረትቻለሁ በእውነት

ለሕይወት ተጠርቻለሁ ለሕይወት