Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አለኝ የምለው — አውታሩ ከበደ

የልብ ልቤን ላውጣው እስቲ ልናገር

ጌታ ያደረገልኝ አለኝ ብዙ የሚነገር

እርሱ ያደረገልኝ አለኝ ስሙኝ የሚነገር (፪x)