Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አለኝ የምለው — ኤልሳ ጌታቸው

አለኝ የምለው በዚህ በምድር ላይ

አንድም የለኝም ጌታ ከአንተ በላይ

አልችልምና ያለአንተ መኖር

መንፈስህ ሁሉ በሕይወቴ ይኑር (፪x)