Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አለኝ የምለው — ቃልኪዳን ጥላሁን

የኔ መመኪያ የኔ ክብር እግዚአብሔር ነው 4*

አለኝ የምለው ተስፋ ማረገው

የምመካበት ፊትህን ብቻ ነው 2*

ፊትህን ወደኔ ከመለስክልኝ በኔ ደስ ካለህ ካልተቆጣኸኝ

አይኖችህ ካዩኝ ጆሮህ ከሰማኝ ይሄ ይበቃኛል እረካለሁኝ