Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አልሻም — መስፍን ጉቱ

በረሃብ ቀጠና አይደለሁም እኔ

ልምላሜ ረግፎ አልገደለኝ ጠኔ

በአረንጓዴው ገነት ምንጭ በሚፈልቅበት

እንድኖር ተፈርዷል በኢየሱስ ዳኝነት