Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አለቴ ነው — ዳንኤል አምደሚካኤል

ምሕረቱ ገንኖ በእኔ ላይ መልካም የሆነውን ቀን እንዳይ

ጨለማዬን ሁሉ አብርቶአል ሃዘን ትካዜም ከእኔ ርቋል

አንደበቴን ልክፈት ልናገር ያደረገልኝን ድንቅ ነገር

መልካምነቱ ህሉ ይሰማ በእርሱ ዘንድ ዓይኖርም ጨለማ