Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አልከዳውም — አዜብ መለሰ

አንዳንዱ ንዋይ ፈልጐ

ይሄዳል አምላኩን ትቶ

ለሚያልፈው ለሚጠፋው

ይሄ ሰው እንዴት ሞኝ ነው