Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አልከሰርኩም — እንዳለ ወልደጊዮርጊስ

አልከሰርኩም አላፈርኩም አንተን አንተን ብዬ (፪x)

ከትላንቱ ዛሬ ብሷል ምሥጋናዬ

ብሷል ምሥጋናዬ (፫x)

ብሷል ዝማሪዬ (፫x)