Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አልመዝንህም — አውታሩ ከበደ

ይህንን ጌታ ነው ጌታዬ ነህ ያልኩት

ጨለማውን አይቶ ልቡ የማይደነግጥ (፪x)

የችሎቱ ብዛት እጅግ ይገርመኛል

ውኃውን እረግጠህ ና እንጂ ና ልጄ አትፍራ ይለኛል (፪x)

አትፍራ ይለኛል