Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አልፋ ነህ ኦሜጋ — ሳሙኤል ተስፋሚካኤል

ከማንም ጋር አላወዳድርህም

ከማንም ጋር እኩያ አላደርግህም (፪x)

ለጌታዎቹ ጌታ ነህ

ለነገሥታቱም ንጉሥ ነህ

ለኃያላኑም ኃያል ነህ

እግዚአብሔር ልዩ ነህ