Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አልፋ — ሳምራዊት ሲዛር

ነበረ የማይባል አለፈ የማይባል

በታሪክ ያልቆመው የኔ አምላክ ህያው ነው

ነበረ የማይባል አለፈ የማይባል

በታሪክ ያልቀረው እግዚአብሔር ህያው ነው

አልፋ ነው ኦሜጋ/4