Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አልቀርም በመና — ቤተልሔም ተዘራ

አደባባይ ላይ ሊገለኝ የማለ

ነግቶለት እስኪያየው ልቡ እንደማለለ

ሃማ ተሰቀለ (፪x) [1]

አልቀርም በመና ደጁ ላይ መጥናቴ