Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አልቆምም — ተመስገን ማርቆስ

እጄን አልሰጥም ለሚጐትተኝ

ፊት አልሳይም ለሚሟገተኝ

የፊቴን እያየሁ እዘረጋለሁ

መቆም አልሻም በእርሱ ፈጥናለሁ (፪x)