Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አልቆጥብም ድምጼን — ናዝሬት አማኑኤል ሽብሸባ መዘምራን

ዕልል እላለሁ በመቅደሱ

ክብርን እሰጣለሁ ለንጉሡ

ዝቅም እላለሁ በዙፋኑ

አልቆጥብም ድምጼን ሁሌ እዘምራለሁ

ክብር ለሚገባው ክብርን እሰጣለሁ

አልቆጥብም ድምጼን ሁሌ እዘምራለሁ

ክብር ለሚገባው ክብርን እሰጣለሁ (፪x)