Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አልረሳም — መስፍን ጉቱ

አልረሳም አልረሳም አልረሳም

ጌታ ውለታህን አልረሳም

ከአፈር ከትቢያ ላይ ሲያነሳኝ

ለወግ ለማዕረግ ሲያበቃኝ

አልረሳም እኔስ አልረሳም

አልረሳም እኔስ አልረሳም (፬x)