አዝማች · Chorus
አልሰለችም ሁልጊዜ ጌታን ባርከዋለው
ምህረቱ በኔ ላይ ነው ይህን ተረድቻለው (፪x)
ኦ ፍቅሩ ማርኮኛል (፪x)
ተማርኬያለው በኢየሱስ ሰላም አግኝቻለው (፪x)