Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አልጠግብ ባይነት — ቤተልሔም ተዘራ

እኔ

እኔ እኔ

ዛሬም እኔ ነገም እኔ

ወሬ እኔ ስጠኝ ለእኔ

ልመናዬም እኔ (፬x)

እዎይ አልጠግብ ባይነቴ

አዎይ አልረካም ባይነቴ