Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አልተረሳሁም — ሃና ተክሌ

አልተረሳሁም ባንተ ዘንድ ከቶ አጠወኝም ከመንገድ

የሁልጊዜ ነው ወዳድነትህ አትለወትም ሁኔታን አይተህ

ታውቀኛለህ አንተ በስመ ከቶ አተወኝም

አትረሳኝም አንተ ሰውን ከቶ አትጥልም