Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አልተሳሳትኩ — ካሮል ፈቃዱ

አንዳንድ ግዜ በህይወት ጎዳና ስፈተን ይከብድና

የማደርገው ሳጣ ግራ ስጋባ ምግቤ ሲሆን እንባ

ስጠራጠር መኖርህን ላፍታ ስል አለህ ወይ ጌታ

የትላንቱ እምነቴ ሲጠፋ የኪዳንህ ተስፋ/2