Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አልተውም ማመስገን — ዮሴፍ ካሳ

አገኘሁኝ ብዬ አልፈነድቅም

አጣሁኝም ብዬ አምልኮ አልተውም

መዳኔ ይበቃኛል ለምሥጋና

የእግዚአብሔር ልጅነት አለኝና (፪x)

የደህንነቴ ነገር ከሞት መዳኔ

ጌታዬን ለማመስገን በቂ ነው ለእኔ