Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አልዋሽህም — ቤተልሔም ተዘራ

አልዋሽህም ልቤን ታያለህና

አልዋሽህም የልብ አምላክ ነህ እላለሁ

እርቦኛል በእውነት ፊትህ መፍሰስ

ላምልክህ ይርዳኝና መንፈስህ

ከስሬ ደርቼ ድሪቶዬን

ከላይ ምለብሰው የፀዳውን

ሰው እንደው የሚያየው ፊቴ ፊቴን

እከልላለሁ ገበናዬን (፪x)