Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አልዘገየም — ዮሴፍ ስለሺ

የህልመኛው ዘመን ጊዜው ደረሰና

ከወህኒው ቤት ወጣ አስቸኮሉትና

እግዚአብሔር ከሰማይ ስላዘነላቸው

ሞቷል የተባለው ነግሶ ጠበቃቸው

አልዘገይም እሄዳለው (2)