Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አማላጄ — መስከረም ጌቱ

በቅድሚያ ነብያት የተናገሩለት

ስለእርሱ ሚያወራ መጽሐፉ ቢገለጥ

እግዚአብሔርም አለ ልጄ እርሱ ነው ስሙት

እናቱ ማርያምም ሚላችሁን አድምጡ