Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አማን አይደለም ወይ — ተከስተ ጌትነት

ይህንን ተግዳሮት ለሚያርቅለት

ንጉስ ቃሉን ሰጠ ልጁን ሊድርለት

ግብር እንዳይከፍል ይሁን ባለፀጋ

እጅ መንሻ ይኸው ደፍሮ ለሚዋጋ

ሽልማቱም ይቅር ከሱ የለም ልቤ

አምላኬ እንዲገለጥ ነው የኔ ሃሳቤ

እጅ መንሻው ይቅር ከሱ የለም ልቤ

አምላክ አለ ይባል ይሄ ነው ሃሳቤ