Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አማኑኤል — መስከረም ጌቱ

በለጋነት ልቤ ፍቅርህ አሸንፎኛል

ከአንተ የትም አልሄድም

አንተ ተመችተኸኛል

ቃላትም የማይገልጹት ሰማያዊ ደስታ

በህይወት መመስከር መገዛት ለጌታ

እኔ ለብቻዬ ስሆን ጌታን አውቀዋለሁ