Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አመልካለሁ — ዜማ ለክርስቶስ

ነፍሴን ማርከህ ገዝተኀኛል በፍቅርህ

ስለእኔ በደል ዋጋ ከፍለሃል

ዛሬ እኔ ለአንተ ብዘምር ያንስሃል

ፍቅርህን ለመግለጽ ለእኔ ሞተሃል