Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አምላኬ የኔማ ተስፋ — ዳግማዊ ጥላሁን

ሰው አይሆንም ብለው ሰው አረገኝ ጌታ (ጌታዬ ጌታ ጌታዬ)

ደጀን የለው ብለው ሆነልኝ መከታ (ጌታዬ ጌታ ጌታዬ)

እንዳሰቡት ሳይሆን እንዳሰበልኝ ነው (ጌታዬ ጌታ ጌታዬ)

ገና መቼ አዩ ይሄ ጅማሬ ነው (ጌታዬ ጌታ ጌታዬ)

አምላኬ የኔማ ተስፋ

እንዳልወድቅ ከቶ እንዳልጠፋ