Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አመልክሃለሁ — አውታሩ ከበደ

ሞልቶ ለማይሞላ ለዚህ ዓለም ጉዳይ (፪x)

ጊዜ አላጠፋም ጐዶሎዬን ሳይ (፪x)

የበረከት ምንጩ መንገዱ ገብቶኛል (፪x)

ሁኔታው እያለ አምልከኝ ብሎኛል (፪x)