Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አመልክሃለሁ — ሰመረ-አብ አቢዩ

መልስ የሚሆነኝ ሌላ ስላጣሁ

ጥያቄ ይዤ ወዳንተ መጣሁ

አንተን ሳገኝህ ጥያቄው ከዳኝ

መጠየቅ እንኳን አላስፈለገኝ

ጥያቄዬን እንቀዋለሁ

በአዲስ ዝማሬ ተክቼዋለሁ

ጥያቄዬን ቸል እለዋለሁ

ይልቁንስ አመልክሃለሁ