Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አመልከዋለሁ — ወርቅነህ አላሮ

አመልክሃለሁ ብቻውን አምላክ ነው (፪x)

አመልከዋለሁ የማይጠፋው የዘመናት ንጉሥ ኢየሱስ ነው

አመልከዋለሁ የወደደኝ በደሙ ያጠበኝ አንድዬ ነው

አመልከዋለሁ በማንም የማለውጠው ውድ ወዳጄ ነው

አመልክሃለሁ ጌታዬም አምላኬም እርሱ ነው

አመልከዋለሁ ስለእኔ ነፍሱን የሰጠ ሌላ ማነው