Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አመልከዋለሁ — ሐምሌት በልጁን

ያወቅሁት እውነት ነጻ አውጥቶኛል፤

ልቤን አስከንድቶ በእምነት ያኖረኛል፤

ገብቶኛል የዘላለም ፍቅሩ፣

ተስፋ አለኝ ልካፈል ከክብሩ

አንዳንድ መንገዶቹ ባይገቡኝ፣

ባልገነዘበው ባይመስሉኝ፣