Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አመልክሃለሁ በጣም — ቃልኪዳን ጥላሁን

ውዴ ውዴ ሆይ ድምጼን ላሰማ

ፊቴን ላሳይህ ፊቴን ላሳይህ

አመልክሃለሁ በጣም

ቀልድ አይደለም ጨዋታ ጨዋታ

አንተን ላመልክ ስመጣ ስመጣ

ልማድ አይደል ችሎታ ችሎታ