Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አመልክሃለው — አስቴር አበበ

እረሳሁት ጥያቄዬን

የከበበኝን በዙሪያዬ

ስቀርብ ፊትህ ለማመስገን

ቀሎ ታየኝ ሁሉም ነገር (፪x)