Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አመልክሀለሁ — ሃና ተክሌ

አስቤ አስቤ አስቤ ያረክልኝ ከልቤ

አመልክሃለሁ ክብሬ ነህ የከርኩብህ ስሜ

አስቤ አስቤ አስቤ የሆንክልኝ ቆጥረ

አመልክሃለሁ ኃይሌ ነህ የከበርኩብህ ክብሬ

አመልክሃለሁ