Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
አመልክሃለው — ኤባ ድንኤል

ትላንትን እንዳመለኩህ ዛሬም ላምልክህ

የአንደበቴ ፍሬ ይባርክህ ክብር ይሁንልህ

በሰጠኸኝ እድሜ አመስግኜ

መቼ ረካሁ ከልቤ አምልኬ

በሰጠኸኝ ዘመን አመስግኜ

መቼ ረካሁ ከልቤ አምልኬ